መንግሥትህ ትምጣ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 25

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

መንግሥትህ ትምጣ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 25

Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 6፡ 9 – 13 (አማ54)

እንግዲህ እናንተስ እንዲህ ጸልዩ። በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፥ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፤ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆነች እንዲሁ በምድር ትሁን፤ የዕለት እንጀራችንን ዛሬ ስጠን፤ እኛም ደግሞ የበደሉንን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን፤ ከክፉም አድነን እንጂ ወደ ፈተና አታግባን፤ መንግሥት ያንተ ናትና ኃይልም ክብርም ለዘለዓለሙ፤ አሜን።

Matthew 6 : 9 – 13 (ESV)

Pray then like this: “Our Father in heaven, hallowed be your name. Your kingdom come, your will be done, on earth as it is in heaven. Give us this day our daily bread, and forgive us our debts, as we also have forgiven our debtors. And lead us not into temptation, but deliver us from evil.

Share:

Recommended...

ትምህርተ ድነት

Nigussie Bulcha

1ኛ ቆሮንቶስ ትምህርት 40

Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 12 – Part 4 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 12 – ክፍል 4 በማሙሻ ፈንታ

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 58

ማቴዎስ 12: 22-37 (አማ 54) ከዚህም በኋላ ጋኔን ያደረበትን ዕውር ዲዳም ወደ እርሱ አመጡ፤ ዕውሩም ዲዳውም እስኪያይና እስኪናገር ድረስ ፈወሰው። ሕዝቡም ሁሉ ተገረሙና፦ እንጃ ይህ ሰው የዳዊት ልጅ ይሆንን? አሉ። ፈሪሳውያን ግን ሰምተው፦ ይህ በብዔል ዜቡል በአጋንንት አለቃ ካልሆነ በቀር አጋንንትን አያወጣም አሉ። ኢየሱስ ግን አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አላቸው፦ እርስ በርስዋ የምትለያይ መንግሥት...

Nigussie Bulcha

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series