ብዙ መከር ጥቂት ሠራተኛ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 47

Nigussie Bulcha

Stream the sermon 

ብዙ መከር ጥቂት ሠራተኛ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 47

Nigussie Bulcha

ማቴዎስ 9:35-38

እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት፡ አላቸው። በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፡— መከሩስ ብዙ ነው፥ ሠራተኞች ግን ጥቂቶች ናቸው፤እንግዲህ የመከሩን ጌታ ወደ መከሩ ሠራተኞች እንዲልክ ለምኑት፡ አላቸው።

Matthew 9:35-38 (ESV)

And Jesus went throughout all the cities and villages, teaching in their synagogues and proclaiming the gospel of the kingdom and healing every disease and every affliction.When he saw the crowds, he had compassion for them, because they were harassed and helpless, like sheep without a shepherd.Then he said to his disciples, “The harvest is plentiful, but the laborers are few; therefore pray earnestly to the Lord of the harvest to send out laborers into his harvest.”

Share:

Recommended...

ትምህርተ እግዚአብሔር

ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 2) 📍 የሥላሴ አካላት ግንኙነት አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ ሥላሴን የማያምኑ ሰዎችየሦላሴ አማኞችን ለማሸማቀቅ የሚሞክሩበት አንዱ ነገር ግንኙነታቸውን በማንሳት ነው። እንዴት ነው ሆኖ ነው ኢየሱስን ከአብ እኩል አምላክ ነው የምትሉት? “አብ ልኮኛል፣ የሱን ፈቃድ ነው ለመፈጸም የመጣሁት፣ ከራሴ አይደለም እሱ ነው የላከኝ” እያለ እንዴት ተላኪ ከላኪው...

Mamusha Fenta

የቆላስይስ ትምህርት 13

The Supremacy of Christ colossians Part 13 A by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 126

ሲሄዱም ሳሉ እነሆ፥ ከጠባቆቹ አንዳንድ ወደ ከተማ መጥተው የሆነውን ሁሉ ለካህናት አለቆች አወሩ። ከሽማግሎች ጋርም ተሰብስበው ተማከሩና ለጭፍሮች ብዙ ገንዘብ ሰጥተዋቸው። እኛ ተኝተን ሳለን ደቀ መዛሙርቱ በሌሊት መጥተው ሰረቁት በሉ። ይህም በገዢው ዘንድ የተሰማ እንደ ሆነ፥ እኛ እናስረዳዋለን እናንተም ያለ ሥጋት እንድትሆኑ እናደርጋለን አሉአቸው። እነርሱም ገንዘቡን ተቀብለው እንደ አስተማሩአቸው አደረጉ።...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series