The Supremacy of Christ colossians Part 2 by Mamusha Fenta
Stream the sermon
The Supremacy of Christ colossians Part 2 by Mamusha Fenta
የማቴዎስ ወንጌል 22:15-22 (አማ54) ስለዚህ ፈሪሳውያን ሄዱና እንዴት አድርገው በነገር እንዲያጠምዱት ተማከሩ። ደቀ መዛሙርታቸውንም ከሄሮድስ ወገን ጋር ላኩበት፥ እነርሱም። መምህር ሆይ፥ እውነተኛ እንደ ሆንህ በእውነትም የእግዚአብሔርን መንገድ እንድታስተምር እናውቃለን፥ ለማንምም አታደላም፥ የሰውን ፊት አትመለከትምና፤ እንግዲህ ምን ይመስልሃል? ንገረን ለቄሣር ግብር መስጠት ተፈቅዶአልን ወይስ አልተፈቀደም? አሉት። ኢየሱስም ክፋታቸውን አውቆ። እናንተ ግብዞች፥...
Hiwot Tegelete” John Chapter 12 Part 4 by Mamusha Fenta
...ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ የጸጋ ስጦታዎች (ክፍል 2) 📌 በዚህ ትምህርት የጸጋ ስጦታዎችን በ2 እንከፍላቸዋለን 📌 በዚህ ሳምንት የመጀመሪያውን እንመልከት 📌 አቅላይነት እና አጥላይነት ● አቅላይ ● አጥላይ ● ከማቅለልም ከማጥለልም በላይ መጠማት! ● የጸጋ ስጦታዎችን ዝርዝር (ብቃቶችን) በጥቂቱ እንመልከት ➥ የማይመስሉቱ:- የጸጋ ስጦታ መሆናቸውን የማናስተውላቸው፣ የማንጸልይባቸው ➥ ተአምራዊ የሆኑ (1ቆሮ...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia