የንጉሡ መፈተን

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 8

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

የንጉሡ መፈተን

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 8

Aberham Teklemariam

የማቴዎስ ወንጌል 4:1-11 (አማ 54)

ከዚያ ወዲያ ኢየሱስ ከዲያብሎስ ይፈተን ዘንድ መንፈስ ወደ ምድረ በዳ ወሰደው፥ አርባ ቀንና አርባ ሌሊትም ከጦመ በኋላ ተራበ። ፈታኝም ቀርቦ፣ “የእግዚአብሔር ልጅ ከሆንህ፥ እነዚህ ድንጋዮች እንጀራ እንዲሆኑ በል” አለው። እርሱም መልሶ፣ “ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም ተብሎ ተጽፎአል” አለው። ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ፣ “መላእክቱን ስለ አንተ ያዝልሃል እግርህንም በድንጋይ ከቶ እንዳትሰናከል በእጃቸው ያነሡሃል ተብሎ ተጽፎአልና የእግዚአብሔር ልጅስ ከሆንህ፥ ወደ ታች ራስህን ወርውር” አለው። ኢየሱስም “ጌታን አምላክህን አትፈታተነው ተብሎ ደግሞ ተጽፎአል” አለው። ደግሞ ዲያቢሎስ እጅግ ረጅም ወደ ሆነ ተራራ ወሰደው፥ “የዓለምንም መንግሥታት ሁሉ ክብራቸውንም አሳይቶ ወድቀህ ብትሰግድልኝ ይህን ሁሉ እሰጥሃለሁ” አለው። ያን ጊዜ ኢየሱስ “ሂድ፥ አንተ ሰይጣን ለጌታህ ለአምላክህ ስገድ እርሱንም ብቻ አምልክ ተብሎ ተጽፎአልና” አለው። ያን ጊዜ ዲያቢሎስ ተወው፥ እነሆም፥ መላእክት ቀርበው ያገለግሉት ነበር።

Matthew 4:1-11 (ESV)

Then Jesus was led up by the Spirit into the wilderness to be tempted by the devil. And after fasting forty days and forty nights, he was hungry. And the tempter came and said to him, “If you are the Son of God, command these stones to become loaves of bread.” But he answered, “It is written,
“‘Man shall not live by bread alone,
but by every word that comes from the mouth of God. ’” Then the devil took him to the holy city and set him on the pinnacle of the temple and said to him, “If you are the Son of God, throw yourself down, for it is written, “‘He will command his angels concerning you,’ and “‘On their hands they will bear you up,
lest you strike your foot against a stone.’” Jesus said to him, “Again it is written, ‘You shall not put the Lord your God to the test.’” Again, the devil took him to a very high mountain and showed him all the kingdoms of the world and their glory. And he said to him, “All these I will give you, if you will fall down and worship me.” Then Jesus said to him, “Be gone, Satan! For it is written,
“‘You shall worship the Lord your God
and him only shall you serve.’” Then the devil left him, and behold, angels came and were ministering to him.

Share:

Recommended...

ኤፌሶን ትምህርት 41

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21–33 (አማ54) ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ። ባሎች ሆይ፥ ክርስቶስ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንን...

Mamusha Fenta

ኤፌሶን ትምህርት 7

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:15–23 (አማ54) ስለዚህ እኔ ደግሞ በእናንተ ዘንድ ስለሚሆን በጌታ በኢየሱስ ስለ ማመንና ለቅዱሳን ሁሉ ስለሚሆን መውደድ ሰምቼ፥ ስለ እናንተ እያመሰገንሁ ስጸልይ ስለ እናንተ ማሳሰብን አልተውም፤ የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ፤ የልባችሁ ዓይኖች ሲበሩ የመጥራቱ ተስፋ ምን እንዲሆን፥ በቅዱሳንም ዘንድ...

Aberham Teklemariam

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 50

Hiwot Tegelete” John Chapter 13 Part 4 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series