Stream the sermon
Hiwot Tegelete” John Chapter 20 Part 2 by Mamusha Fenta የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 20 ትምህርት 2
...አሥራ አንዱ ደቀ መዛሙርት ግን ኢየሱስ ወዳዘዛቸው ተራራ ወደ ገሊላ ሄዱ፥ ባዩትም ጊዜ ሰገዱለት፤ የተጠራጠሩ ግን ነበሩ። ኢየሱስም ቀረበና እንዲህ ብሎ ተናገራቸው። ሥልጣን ሁሉ በሰማይና በምድር ተሰጠኝ። እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ...
ወሳኙ መገለጥ በዚህ ትምህርት ሰውነቱንና አምላክነቱን ሁለቱን እንዴት አጣምሮ እንደያዘ ስራውንም እንመለከታለን። የክርስቶስ መገለጥ ወሳኝ መገለጥ ነው። 1) የኢየሱስ ማእከላዊነት (THE CENTRALITY OF CHRIST) 📌 ለምን ትኩረት በኢየሱስ ላይ ብቻ? 1) ኢየሱስ ክርስቶስ የወንጌል ማዕከል ስለሆነ 2) እግዚአብሔርን ማወቂያ ብቸኛ መንገድ እሱ ስለሆነ 3) የእግዚአብሔር ኃይል/ሥራ መገለጫው መንገድ እሱ ስለሆነ
...Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia