ሩቅ መንገድ ለመሔድ ተነስተን ስንጀምረው የሚደረስ አይመስልም። በመንገዳችን ዳር የተተከሉ የርቀት አመልካቾችም በጉዟችን ጅማሬ ላይ የሚያሳዩን ባለ ሦስትና አራት አሀዝ የኪሎ ሜትር ወይም ማይል ቁጥር ቶሎ መድረስ ለሚፈልግ መንገደኛ አታካች ናቸው። አንድ ሐቅ ግን ግልጽ ነው። አንድ ኪሎ ሜትር በነዳን ቁጥር ከሚቀረን ረጅሙ ርቀት ወስጥ አንድ ተቀንሷል። በሌላ አገላለጽ፡- ቅድም...
ክረምት ከዝናቡ ጋር ብዙ ትውስታን ይዞ ይመጣል ይባላል። ለእኔ ሐምሌ በመጣ ቁጥር በላያችን ላይ የሚያንዣብበው ጥቁር ደመናና አየሩን እየሰነጠቀ የሚወርደው ዝናብ የሚያስታውሰኝ የተወለድኩባትን ቀን ነው። የተወለድኩት የዛሬ 27 ዓመት በዚህ ሰሞን ነበር። ቀኑ ደግሞ አንድ ቡሩክ ደመናማ የእሁድ ከሰዓት በኋላ። እያንዳንዱን የልደቴን ክስተት ሁልጊዜ እንደ ትላንት እያስታወስኩ እገረማለሁ፤ በተለይ ደግሞ...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia