Resources

Knowing God’s Will

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 60 | የንጉሡ ቤተሰብ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 60 | By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 12:46-50 (አማ 54) ገናም ለሕዝቡ ሲናገር፥ እነሆ፥ እናቱና ወንድሞቹ ሊነጋገሩት ፈልገው በውጭ ቆመው ነበር። አንዱም፦ እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው። እርሱ ግን ለነገረው

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 50 | የተልእኮው መንገድ (ክፍል ሁለት) በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 50 | By Mamusha Fenta

ማቴ 10: 26-31 (አማ 54) እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና። በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ። ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 45 | አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲሱ አቁማዳ |በአብርሃም ተ/ማርያም|Matthew Teaching 45 |By Abraham T/mariam

ማቴዎስ 9:14-17(አማ 54) በዚያን ጊዜ የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው፡— እኛና ፈሪሳውያን፥ ብዙ ጊዜ የምንጦመው፥ ደቀ መዛሙርትህ ግን የማይጦሙት ስለ ምንድር ነው? አሉት። ኢየሱስም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 36 | ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 36 | By Mamusha Fenta

ማቴ 7:15-20 (አማ54)የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውሥጣቸው ግን ነጣቂዎች ተኵላዎች ከሆኑ ከሐሰተኞች ነቢያት ተጠንቀቁ። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ። ከእሾህ ወይን ከኩርንችትስ በለስ ይለቀማልን? እንዲሁ መልካም ዛፍ ሁሉ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 34 | ለምኑ፤ ፈልጉ፣ አንኳኩ | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ |Matthew Teaching 34 |Gashe Negussie Bulcha

ማቴ 7:7-12 ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል። የሚለምነው ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልገውም ያገኛል፥ መዝጊያንም ለሚያንኳኳ ይከፈትለታል። ወይስ ከእናንተ፥ ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ ድንጋይን የሚሰጠው ከእናንተ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 33 | አትፍረዱ… | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 33 | Gashe Negussie Bulcha

ማቴ 7:1-6 (አማ54) እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል። በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ወይም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 31 | ሃብተ ሰማይ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 31 | By Abraham T/mariyam

ማቴዎስ 6:19-24 (አማ54) ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ፤ ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series