ኢየሱስን መከተል

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 40

Mamusha Fenta

ኢየሱስን መከተል

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 40

Mamusha Fenta

ማቴ 8:18-22 (አማ54)
ኢየሱስም ብዙ ሰዎች ሲከቡት አይቶ ወደ ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ። አንድ ጻፊም ቀርቦ። መምህር ሆይ፥ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው። ኢየሱስም። ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው። ከደቀ መዛሙርቱም ሌላው። ጌታ ሆይ፥ አስቀድሜ እንድሄድ አባቴን እንድቀብር ፍቀድልኝ አለው። ኢየሱስም። ተከተለኝ፥ ሙታናቸውንም እንዲቀብሩ ሙታንን ተዋቸው አለው።

Matthew 8:18-22 (ESV)

Now when Jesus saw a crowd around him, he gave orders to go over to the other side. And a scribe came up and said to him, “Teacher, I will follow you wherever you go.” And Jesus said to him, “Foxes have holes, and birds of the air have nests, but the Son of Man has nowhere to lay his head.” Another of the disciples said to him, “Lord, let me first go and bury my father.” And Jesus said to him, “Follow me, and leave the dead to bury their own dead.”

Share:

Recommended...

ትምህርተ ድነት

Nigussie Bulcha

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 9

የማቴዎስ ወንጌል 4:12-25 (አማ 54) ኢየሱስም ዮሐንስ አልፎ እንደ ተሰጠ በሰማ ጊዜ ወደ ገሊላ ፈቀቅ ብሎ ሄደ። ናዝሬትንም ትቶ በዛብሎንና በንፍታሌም አገር በባሕር አጠገብ ወደ አለችው ወደ ቅፍርናሆም መጥቶ ኖረ። በነቢዩም በኢሳይያስ የዛብሎን ምድርና የንፍታሌም ምድር፥ የባሕር መንገድ፥ በዮርዳኖስ ማዶ፥ የአሕዛብ ገሊላ፤ በጨለማ የተቀመጠው ሕዝብ ታላቅ ብርሃን አየ፥ በሞት አገርና...

Aberham Teklemariam

ትምህርተ ቤተ ክርስቲያን

No data was found

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series