
The Theology of Poverty and the Way of Compassion
Event: ዸራቅሊጦስ (Paraclete Week) 2018 Speaker: Gash Nigussie Bulcha Theme: The Theology of Poverty and the Way of Compassion | ነገረ ድኸነትና የርኅራኄ ዘይቤ Gash

Event: ዸራቅሊጦስ (Paraclete Week) 2018 Speaker: Gash Nigussie Bulcha Theme: The Theology of Poverty and the Way of Compassion | ነገረ ድኸነትና የርኅራኄ ዘይቤ Gash

መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ። በዚች ሌሊት ሁላችሁ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ እረኛውን እመታለሁ የመንጋውም በጎች ይበተናሉ የሚል ተጽፎአልና፤ ከተነሣሁ በኋላ ግን

ከዚያች ወራትም መከራ በኋላ ወዲያው ፀሐይ ይጨልማል፥ ጨረቃም ብርሃንዋን አትሰጥም፥ ከዋክብትም ከሰማይ ይወድቃሉ፥ የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፥ በዚያን ጊዜም

ማቴ 15:10-20 (አማ54) “ሕዝቡንም ጠርቶ፦ ስሙ አስተውሉም፤ ሰውን የሚያረክሰው ወደ አፍ የሚገባ አይደለም፥ ከአፍ የሚወጣው ግን ሰውን የሚያረክሰው ይህ ነው አላቸው። በዚያን ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ቀርበው፦

ማቴ 10: 26-31 (አማ 54) እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና። በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ። ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን

ማቴዎስ 7:24-29 (አማ54) ስለዚህ ይህን ቃሌን ሰምቶ የሚያደርገው ሁሉ ቤቱን በዓለት ላይ የሠራ ልባም ሰውን ይመስላል። ዝናብም ወረደ ጎርፍም መጣ ነፋስም ነፈሰ ያንም ቤት ገፋው፥
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia