ቤተክርስቲያኔን እሠራለሁ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 76

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

ቤተክርስቲያኔን እሠራለሁ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 76

Aberham Teklemariam

ማቴ 16:13-20 (አማ54)

“ኢየሱስም ወደ ፊልጶስ ቂሣርያ አገር በደረሰ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፦ ሰዎች የሰውን ልጅ ማን እንደ ሆነ ይሉታል? ብሎ ጠየቀ። እነርሱም፦ አንዳንዱ መጥምቁ ዮሐንስ፥ ሌሎችም ኤልያስ፥ ሌሎችም ኤርምያስ ወይም ከነቢያት አንዱ ነው ይላሉ አሉት። እርሱም፦ እናንተስ እኔን ማን እንደ ሆንሁ ትላላችሁ? አላቸው። ስምዖን ጴጥሮስም መልሶ፦ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ አለ። ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ የዮና ልጅ ስምዖን ሆይ፥ በሰማያት ያለው አባቴ እንጂ ሥጋና ደም ይህን አልገለጠልህምና ብፁዕ ነህ። እኔም እልሃለሁ፥ አንተ ጴጥሮስ ነህ፥ በዚችም ዓለት ላይ ቤተ ክርስቲያኔን እሠራለሁ፥ የገሃነም ደጆችም አይችሉአትም። የመንግሥተ ሰማያትንም መክፈቻዎች እሰጥሃለሁ፤ በምድር የምታስረው ሁሉ በሰማያት የታሰረ ይሆናል፥ በምድርም የምትፈታው ሁሉ በሰማያት የተፈታ ይሆናል። ያን ጊዜም እርሱ ክርስቶስ እንደ ሆነ ለማንም እንዳይነግሩ ደቀ መዛሙርቱን አዘዛቸው።”

Matthew 16:13-20 (ESV)

“Now when Jesus came into the district of Caesarea Philippi, he asked his disciples, “Who do people say that the Son of Man is?” And they said, “Some say John the Baptist, others say Elijah, and others Jeremiah or one of the prophets.” He said to them, “But who do you say that I am?” Simon Peter replied, “You are the Christ, the Son of the living God.” And Jesus answered him, “Blessed are you, Simon Bar-Jonah! For flesh and blood has not revealed this to you, but my Father who is in heaven. And I tell you, you are Peter, and on this rock I will build my church, and the gates of hell shall not prevail against it. I will give you the keys of the kingdom of heaven, and whatever you bind on earth shall be bound in heaven, and whatever you loose on earth shall be loosed in heaven.” Then he strictly charged the disciples to tell no one that he was the Christ.”

Share:

Recommended...

ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 2

የእግዚአብሔር ቃል ትክክለኛነት (እውነተኛነት) 📖 መዝ 119:41-48፣, 97-104፣ 129-136 🏷 ጥቂት አስረጂዎች:-መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የተጻፉባቸው ረቂቆች፣ ከዚያ በኋላ ደግሞ በመጡ ብዙ ሺህ ቅጂዎች፥ (የመጀመሪያዎቹ ረቂቆች) አሉ፤ እነኚህ በሙሉ እግዚአብሔር አለባቸው። ትክክለኛ እግዚአብሔር ማለት የፈለገውን የሚሉ ናቸው።እግዚአብሔር ሰዎችን ተጠቅሟል፤ ሰዎች ሲጽፉ፣ ኮፒ ሲያደርጉ፣ ሲተረጉሙ እግዚአብሔር የፈለገውን ነው የሚሉት።ትክክለኛ ማለት ይህ ነው፤...

Mamusha Fenta

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 55

Hiwot Tegelete” John Chapter 14 Part 4 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 103

የማቴዎስ ወንጌል 23:23-36 (አማ54) እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን ልታደርጉ ይገባችሁ ነበር። እናንተ ዕውሮች መሪዎች፥ ትንኝን የምታጠሩ ግመልንም የምትውጡ። እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በውስጡ ቅሚያና ስስት ሞልቶ ሳለ የጽዋውንና የወጭቱን ውጭ ስለምታጠሩ፥ ወዮላችሁ። አንተ...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series