ሥልጣን በኃጢአት ላይ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 43

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

ሥልጣን በኃጢአት ላይ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 43

Aberham Teklemariam
Topics: Faith, God, Men, Sin

የማቴዎስ ወንጌል 9:1-8 (አማ54)
በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ።እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፡— አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ፡ አለው። እነሆም፥ ከጻፎቹ አንዳንዱ በልባቸው፡— ይህስ ይሳደባል፡ አሉ። ኢየሱስም አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አለ፡— ስለ ምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ? ኃጢአትህ ተሰረየችልህ ከማለት ወይስ፡— ተነሣና ሂድ፡ ከማለት ማናቸው ይቀላል? ነገር ግን በምድር ላይ ኃጢአትን ያስተሰርይ ዘንድ ለሰው ልጅ ሥልጣን እንዳለው እንድታውቁ፥ በዚያን ጊዜ ሽባውን፡— ተነሣ፤ አልጋህን ተሸከምና ወደ ቤትህ ሂድ፡ አለው።ተነሥቶም ወደ ቤቱ ሄደ። ሕዝቡም አይተው ተደነቁ፥ ለሰውም እንዲህ ያለ ሥልጣን የሰጠ እግዚአብሔርን አከበሩ።

Matthew 9:1-8 (ESV)

And getting into a boat he crossed over and came to his own city.And behold, some people brought to him a paralytic, lying on a bed. And when Jesus saw their faith, he said to the paralytic, “Take heart, my son; your sins are forgiven.” And behold, some of the scribes said to themselves, “This man is blaspheming.” But Jesus, knowing their thoughts, said, “Why do you think evil in your hearts? For which is easier, to say, ‘Your sins are forgiven,’ or to say, ‘Rise and walk’? But that you may know that the Son of Man has authority on earth to forgive sins”—he then said to the paralytic—“Rise, pick up your bed and go home.” And he rose and went home. When the crowds saw it, they were afraid, and they glorified God, who had given such authority to men.

Share:

Recommended...

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 6

የማቴዎስ ወንጌል 3:1-12 (አማ54) በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ፡— መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።በነቢዩ በኢሳይያስ፡— የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ፡ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ፡ የተባለለት ይህ ነውና። ራሱም ዮሐንስ የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው፥ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሀ ማር ነበረ። ያን...

Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 118

ይህንም ገና ሲናገር፥ እነሆ፥ ከአሥራ ሁለቱ አንዱ ይሁዳ መጣ፥ ከእርሱም ጋር ብዙ ሕዝብ ሰይፍና ጐመድ ይዘው ከካህናት አለቆችና ከሕዝቡ ሽማግሎች ዘንድ መጡ። አሳልፎ የሚሰጠውም። የምስመው እርሱ ነው፤ ያዙት ብሎ ምልክት ሰጥቶአቸው ነበር። ወዲያውም ወደ ኢየሱስ ቀረበና። መምህር ሆይ፥ ሰላም ለአንተ ይሁን ብሎ ሳመው። ኢየሱስም። ወዳጄ ሆይ፥ ለምን ነገር መጣህ? አለው።...

Nigussie Bulcha

1ኛ ቆሮንቶስ ትምህርት 31

Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 10 – Part 2 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 10 – ክፍል 2 በማሙሻ ፈንታ

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series