የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 97

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

የእግዚአብሔርን ለእግዚአብሔር

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 97

Aberham Teklemariam

የማቴዎስ ወንጌል 22:15-22 (አማ54)

ስለዚህ ፈሪሳውያን ሄዱና እንዴት አድርገው በነገር እንዲያጠምዱት ተማከሩ። ደቀ መዛሙርታቸውንም ከሄሮድስ ወገን ጋር ላኩበት፥ እነርሱም። መምህር ሆይ፥ እውነተኛ እንደ ሆንህ በእውነትም የእግዚአብሔርን መንገድ እንድታስተምር እናውቃለን፥ ለማንምም አታደላም፥ የሰውን ፊት አትመለከትምና፤ እንግዲህ ምን ይመስልሃል? ንገረን ለቄሣር ግብር መስጠት ተፈቅዶአልን ወይስ አልተፈቀደም? አሉት። ኢየሱስም ክፋታቸውን አውቆ። እናንተ ግብዞች፥ ስለ ምን ትፈትኑኛላችሁ? የግብሩን ብር አሳዩኝ አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። እርሱም። ይህች መልክ ጽሕፈቲቱስ የማን ናት? አላቸው። የቄሣር ነው አሉት። በዚያን ጊዜ። እንኪያስ የቄሣርን ለቄሣር የእግዚአብሔርንም ለእግዚአብሔር አስረክቡ አላቸው። ይህንም ሰምተው ተደነቁ፥ ትተውትም ሄዱ።

Matthew 22:15-22 (ESV)

Then the Pharisees went and plotted how to entangle him in his words. And they sent their disciples to him, along with the Herodians, saying, “Teacher, we know that you are true and teach the way of God truthfully, and you do not care about anyone’s opinion, for you are not swayed by appearances.Tell us, then, what you think. Is it lawful to pay taxes to Caesar, or not?” But Jesus, aware of their malice, said, “Why put me to the test, you hypocrites? Show me the coin for the tax.” And they brought him a denarius. And Jesus said to them, “Whose likeness and inscription is this?” They said, “Caesar’s.” Then he said to them, “Therefore render to Caesar the things that are Caesar’s, and to God the things that are God’s.” When they heard it, they marveled. And they left him and went away.

Share:

Recommended...

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 82

የማቴዎስ ወንጌል 18:6-14 (አማ54) በእኔም ከሚያምኑ ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን የሚያሰናክል ሁሉ፥ የወፍጮ ድንጋይ በአንገቱ ታስሮ ወደ ጥልቅ ባሕር መስጠም ይሻለው ነበር። ወዮ ለዓለም ስለ ማሰናከያ፤ ማሰናከያ ሳይመጣ አይቀርምና፥ ነገር ግን በእርሱ ጠንቅ ማሰናከያ ለሚመጣበት ለዚያ ሰው ወዮለት። እጅህ ወይም እግርህ ብታሰናክልህ፥ ቍኦርጠህ ከአንተ ጣላት፤ ሁለት እጅ ወይም ሁለት እግር ኖሮህ...

Mamusha Fenta

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ

Asayehegn Berhe

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 67

Hiwot Tegelete” John Chapter 18 Part 2 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series