የተልእኮው መንገድ (ክፍል ሁለት)

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 50

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

የተልእኮው መንገድ (ክፍል ሁለት)

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 50

Mamusha Fenta

ማቴ 10: 26-31 (አማ 54)

እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና። በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ። ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን ግን መግደል የማይቻላቸውን አትፍሩ፤ ይልቅስ ነፍስንም ሥጋንም በገሃነም ሊያጠፋ የሚቻለውን ፍሩ። ሁለት ድንቢጦች በአምስት ሳንቲም ይሸጡ የለምን? ከእነርሱም አንዲቱ ያለ አባታችሁ ፈቃድ በምድር ላይ አትወድቅም። የእናንተስ የራሳችሁ ጠጉር ሁሉ እንኳ ተቈጥሮአል። እንግዲህ አትፍሩ ከብዙ ድንቢጦች እናንተ ትበልጣላችሁ።

Matthew 10:26-31 (ESV)

So have no fear of them, for nothing is covered that will not be revealed, or hidden that will not be known. What I tell you in the dark, say in the light, and what you hear whispered, proclaim on the housetops. And do not fear those who kill the body but cannot kill the soul. Rather fear him who can destroy both soul and body in hell. Are not two sparrows sold for a penny? And not one of them will fall to the ground apart from your Father. But even the hairs of your head are all numbered. Fear not, therefore; you are of more value than many sparrows.

Share:

Recommended...

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ የጸጋ ስጦታዎች (ክፍል 2) 📌 በዚህ ትምህርት የጸጋ ስጦታዎችን በ2 እንከፍላቸዋለን 📌 በዚህ ሳምንት የመጀመሪያውን እንመልከት 📌 አቅላይነት እና አጥላይነት ● አቅላይ ● አጥላይ ● ከማቅለልም ከማጥለልም በላይ መጠማት! ● የጸጋ ስጦታዎችን ዝርዝር (ብቃቶችን) በጥቂቱ እንመልከት ➥ የማይመስሉቱ:- የጸጋ ስጦታ መሆናቸውን የማናስተውላቸው፣ የማንጸልይባቸው ➥ ተአምራዊ የሆኑ (1ቆሮ...

Mamusha Fenta

ኤፌሶን ትምህርት 15

” ወደ ኤፌሶን ሰዎች 3:1–13 (አማ54) ስለዚህም አሕዛብ ስለ ሆናችሁ ስለ እናንተ የክርስቶስ ኢየሱስ እስር የሆንሁ እኔ ጳውሎስ ለእግዚአብሔር እንበረከካለሁ። ለእናንተ ስለ ተሰጠኝ ስለ እግዚአብሔር ጸጋ መጋቢነት በእርግጥ ሰምታችኋል፤ አስቀድሜ በአጭሩ እንደ ጻፍሁ፥ ይህን ምሥጢር በመግለጥ አስታወቀኝ፤ ይህንም ስታነቡ የክርስቶስን ምሥጢር እንዴት እንደማስተውል ልትመለከቱ ትችላላችሁ፤ ይህም፥ አሕዛብ አብረው እንዲወርሱ፥ በአንድ...

Mamusha Fenta

የቆላስይስ ትምህርት 7

The Supremacy of Christ colossians Part 7 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series