አንድ መንፈስ፣ አንድ አካል፣ አንድ ተስፋ

ኤፌሶን ትምህርት 22

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

አንድ መንፈስ፣ አንድ አካል፣ አንድ ተስፋ

ኤፌሶን ትምህርት 22

Mamusha Fenta
Topics: God, Hope, Men, Ministry

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:1–13 (አማ54)

እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤ በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤ በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ ነውና። አንድ ጌታ፥ አንድ ሃይማኖት፥ አንዲት ጥምቀት፥ አንድ አምላክና አባትም ለሁሉ ነው፥ በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር ነው። ነገር ግን እንደ ክርስቶስ ስጦታ መጠን ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን። ስለዚህ እርሱ። ወደ ላይ በወጣ ጊዜ ምርኮን ማረከ ለሰዎችም ስጦታን ሰጠ ይላል። ወደ ምድር ታችኛ ክፍል ደግሞ ወረደ ማለት ካልሆነ፥ ይህ ወጣ ማለትስ ምን ማለት ነው? ይህ የወረደው ሁሉን ይሞላ ዘንድ ከሰማያት ሁሉ በላይ የወጣው ደግሞ ያው ነው። እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እዲሆኑ ሰጠ፤ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ፥ እስከምናገኝ ድረስ የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ።

Ephesians 4:1–13 (ESV)

I therefore, a prisoner for the Lord, urge you to walk in a manner worthy of the calling to which you have been called, with all humility and gentleness, with patience, bearing with one another in love, eager to maintain the unity of the Spirit in the bond of peace. There is one body and one Spirit—just as you were called to the one hope that belongs to your call—one Lord, one faith, one baptism, one God and Father of all, who is over all and through all and in all. But grace was given to each one of us according to the measure of Christ’s gift. Therefore it says, “When he ascended on high he led a host of captives, and he gave gifts to men.” (In saying, “He ascended,” what does it mean but that he had also descended into the lower regions, the earth? He who descended is the one who also ascended far above all the heavens, that he might fill all things.) And he gave the apostles, the prophets, the evangelists, the shepherds and teachers, to equip the saints for the work of ministry, for building up the body of Christ, until we all attain to the unity of the faith and of the knowledge of the Son of God, to mature manhood, to the measure of the stature of the fullness of Christ.

Share:

Recommended...

1ኛ ዮሐንስ ትምህርት 9

1ኛ ዮሐንስ መልእክት በማሙሻ ፈንታ – ምዕራፍ 3 ክፍል 1 (1 John Chapter 3 Part 1 by Mamusha Fenta)

...
Mamusha Fenta

1ኛ ቆሮንቶስ ትምህርት 7

Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 3 – Part 1 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 3 – ክፍል 1 በማሙሻ ፈንታ

...
Mamusha Fenta

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 38

“Hiwot Tegelete” John Chapter 10 Part 4 by Mamusha Fenta የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 10 ትምህርት 4

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series