የምወደው ልጄ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 7

Aberham Teklemariam

Stream the sermon 

የምወደው ልጄ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 7

Aberham Teklemariam

የማቴዎስ 3:13-17 (አማ 54)

ያን ጊዜ ኢየሱስ በዮሐንስ ሊጠመቅ ከገሊላ ወደ ዮርዳኖስ መጣ። ዮሐንስ ግን፣ እኔ በአንተ ልጠመቅ ያስፈልገኛል አንተም ወደ እኔ ትመጣለህን? ብሎ ይከለክለው ነበር። ኢየሱስም መልሶ፣ አሁንስ ፍቀድልኝ፤ እንዲህ ጽድቅን ሁሉ መፈጸም ይገባናልና፡ አለው። ያን ጊዜ ፈቀደለት። ኢየሱስም ከተጠመቀ በኋላ ወዲያው ከውኃ ወጣ፤ እነሆም፥ ሰማያት ተከፈቱ የእግዚአብሔርም መንፈስ እንደ ርግብ ሲወርድ በእርሱ ላይም ሲመጣ አየ፤ እነሆም፥ ድምፅ ከሰማያት መጥቶ፣ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው፡ አለ።

Matthew 3:13-17 (ESV)

Then Jesus came from Galilee to the Jordan to John, to be baptized by him. John would have prevented him, saying, “I need to be baptized by you, and do you come to me?”
But Jesus answered him, “Let it be so now, for thus it is fitting for us to fulfill all righteousness.” Then he consented. And when Jesus was baptized, immediately he went up from the water, and behold, the heavens were opened to him, and he saw the Spirit of God descending like a dove and coming to rest on him; and behold, a voice from heaven said, “This is my beloved Son, with whom I am well pleased.”

Share:

Recommended...

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 13

ማቴዎስ 5: 13-16 (አማ 54) እናንተ የምድር ጨው ናችሁ፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ወደ ውጭ ተጥሎ በሰው ከመረገጥ በቀር ወደ ፊት ለምንም አይጠቅምም። እናንተ የዓለም ብርሃን ናችሁ። በተራራ ላይ ያለች ከተማ ልትሰወር አይቻላትም። መብራትንም አብርተው ከዕንቅብ በታች አይደለም እንጂ በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል በቤት ላሉት ሁሉም ያበራል። መልካሙን ሥራችሁን...

Mamusha Fenta

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 54

Hiwot Tegelete” John Chapter 14 Part 3 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

ትምህርተ እግዚአብሔር

የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 1 (Attributes of God Part 1) እግዚአብሔርን የምናውቅበት አንዱ መንገድ ባህርያቱን ማወቅ ነው። ባሕርያቱን ባወቅን ቁጥር እግዚአብሔርን እናውቀዋለን። 1) ትርጉም የእግዚአብሔር ባሕርያት (ATTRIBUTES of GOD) ጊዜያዊ ጠባዮች ሳይሆኑ የማንነቱ መገለጫዎች ማለታችን ነው። 2) አንድነት 📖 ዘጸ 34:5-7 3) አከፋፈላቸው (ለጥናት እንዲያመች የቀረበ)🖊 የእግዚአብሔርን ህላዌ/መለኮታዊ/የማይሸጋገሩ/የማይጋሩ (INCOMMUNICABLE)ከፍጥረት ጋር የማይጋራቸው...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series