መንፈስ ይሙላባችሁ

ኤፌሶን ትምህርት 39

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

መንፈስ ይሙላባችሁ

ኤፌሶን ትምህርት 39

Mamusha Fenta

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:15–20 (አማ54)

እንግዲህ እንደ ጥበበኞች እንጂ ጥበብ እንደሌላቸው ሳይሆን እንዴት እንድትመላለሱ በጥንቃቄ ተጠበቁ፤ ቀኖቹ ክፉዎች ናቸውና ዘመኑን ዋጁ። ስለዚህ የጌታ ፈቃድ ምን እንደ ሆነ አስተውሉ እንጂ ሞኞች አትሁኑ። መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤ በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ እርስ በርሳችሁ ተነጋገሩ፤ ለጌታ በልባችሁ ተቀኙና ዘምሩ፤ ሁልጊዜ ስለ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አምላካችንንና አባታችንን ስለ ሁሉ አመስግኑ።

Ephesians 5:15–20 (ESV)

Look carefully then how you walk, not as unwise but as wise, making the best use of the time, because the days are evil. Therefore do not be foolish, but understand what the will of the Lord is. And do not get drunk with wine, for that is debauchery, but be filled with the Spirit, addressing one another in psalms and hymns and spiritual songs, singing and making melody to the Lord with your heart, giving thanks always and for everything to God the Father in the name of our Lord Jesus Christ,

Share:

Recommended...

ትምህርተ እግዚአብሔር

እግዚአብሔርን ማወቅ (Knowing God) ይህ ትምህርት በስነ መለኮት አስተምህሮ Theology Proper ይባላል። ሌሎቹም ቲዎሎጂ ናቸው ይሔኛው ግን ዋና/ማዕከላዊ ነው። ምክንያቱም ሌሎቹን ቲዎሎጂ ብናጠና እግዚአብሔርን ለማወቅ ነው። እግዚአብሔርን ማወቅ የሰው ማዕከል ነው። 📍መግቢያ📖 ት.ሆሴዕ 6:3-6 📍 እግዚአብሔርን የማወቅ አስፈላጊነትእግዚአብሔርን ማወቅ ዋና ነገር ነው፣ የሰው ልጅ የመኖር ዋና አላማ እግዚአብሔርን ማወቅ ነው።...

Mamusha Fenta

የቆላስይስ ትምህርት 23

The Supremacy Of Christ (colossians) Part 21 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 6

የማቴዎስ ወንጌል 3:1-12 (አማ54) በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ፡— መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።በነቢዩ በኢሳይያስ፡— የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ፡ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ፡ የተባለለት ይህ ነውና። ራሱም ዮሐንስ የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው፥ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሀ ማር ነበረ። ያን...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series