በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ላይ ከአገልጋዮች ጋርየተደረገየጥልቀት ምልከታና ውይይት ( ክፍል 3)
Stream the sermon
በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ላይ ከአገልጋዮች ጋርየተደረገየጥልቀት ምልከታና ውይይት ( ክፍል 3)
የማቴዎስ ወንጌል 3:1-12 (አማ54) በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ፡— መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።በነቢዩ በኢሳይያስ፡— የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ፡ እያለ በምድረ በዳ የሚጮህ ሰው ድምፅ፡ የተባለለት ይህ ነውና። ራሱም ዮሐንስ የግመል ጠጉር ልብስ ነበረው፥ በወገቡም ጠፍር ይታጠቅ ነበር፤ ምግቡም አንበጣና የበረሀ ማር ነበረ። ያን...
Hiwot Tegelete” John Chapter 18 Part 3 by Mamusha Fenta
...ኢየሱስም በገዢው ፊት ቆመ፤ ገዢውም። የአይሁድ ንጉሥ አንተ ነህን? ብሎ ጠየቀው፤ ኢየሱስም። አንተ አልህ አለው። የካህናት አለቆችም ሽማግሎችም ሲከሱት ምንም አልመለሰም። በዚያን ጊዜ ጲላጦስ። ስንት ያህል እንዲመሰክሩብህ አትሰማምን? አለው። ገዢውም እጅግ እስኪደነቅ ድረስ አንዲት ቃል ስንኳ አልመለሰለትም። በዚያም በዓል ሕዝቡ የወደዱትን አንድ እስረኛ ሊፈታላቸው ለገዢው ልማድ ነበረው። በዚያን ጊዜም በርባን...
Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia