በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 9 እና 11 ላይ ጋርየተደረገየጥልቀት ምልከታና ውይይት ( ክፍል 1) ከፓስተር ተስፋዩ ጋቢሶ፤ አገኘሁ ይደግ፤ እንደሻው ነጋሽ እና ማሙሻ ፈንታ ጋር John Chapter 9 and 11 Discussion Part 1 with Pr. Tesfaye Gabiso, Agegnehu Yideg, Endeshaw Negash and Mamusha Fenta
Stream the sermon

የማቴዎስ ወንጌል 9:1-8 (አማ54)በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ።እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፡— አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ፡ አለው። እነሆም፥ ከጻፎቹ አንዳንዱ በልባቸው፡— ይህስ ይሳደባል፡ አሉ። ኢየሱስም አሳባቸውን አውቆ እንዲህ አለ፡— ስለ ምን በልባችሁ ክፉ ታስባላችሁ? ኃጢአትህ ተሰረየችልህ ከማለት ወይስ፡— ተነሣና ሂድ፡ ከማለት...
እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥በዚያን ጊዜ በይሁዳ ያሉት ወደ ተራራዎች ይሽሹ፥ በሰገነትም ያለ በቤቱ ያለውን ሊወስድ አይውረድ፥ በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። በዚያችም ወራት ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው። ነገር ግን ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ፤ በዚያን ጊዜ ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ...
The Supremacy Of Christ (colossians) Part 23 A by Mamusha Fenta
...Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia