ታላቁ መከራ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 107

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

ታላቁ መከራ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 107

Mamusha Fenta

እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥
በዚያን ጊዜ በይሁዳ ያሉት ወደ ተራራዎች ይሽሹ፥ በሰገነትም ያለ በቤቱ ያለውን ሊወስድ አይውረድ፥ በእርሻም ያለ ልብሱን ይወስድ ዘንድ ወደ ኋላው አይመለስ። በዚያችም ወራት ለርጉዞችና ለሚያጠቡ ወዮላቸው። ነገር ግን ሽሽታችሁ በክረምት ወይም በሰንበት እንዳይሆን ጸልዩ፤ በዚያን ጊዜ ከዓለም መጀመሪያ ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ያልሆነ እንግዲህም ከቶ የማይሆን ታላቅ መከራ ይሆናልና። እነዚያ ቀኖችስ ባያጥሩ ሥጋ የለበሰ ሁሉ ባልዳነም ነበር፤ ነገር ግን እነዚያ ቀኖች ስለ ተመረጡት ሰዎች ያጥራሉ። በዚያን ጊዜ ማንም። እነሆ፥ ክርስቶስ ከዚህ አለ ወይም። ከዚያ አለ ቢላችሁ አትመኑ፤ ሐሰተኞች ክርስቶሶችና ሐሰተኞች ነቢያት ይነሣሉና፥ ቢቻላቸውስ የተመረጡትን እንኳ እስኪያስቱ ድረስ ታላላቅ ምልክትና ድንቅ ያሳያሉ። ነሆ፥ አስቀድሜ ነገርኋችሁ። እንግዲህ። እነሆ፥ በበረሀ ነው ቢሉአችሁ፥ አትውጡ፤ እነሆ፥ በእልፍኝ ነው ቢሉአችሁ፥ አትመኑ፤ መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፤ በድን ወዳለበት በዚያ አሞራዎች ይሰበሰባሉ።

“So when you see the abomination of desolation spoken of by the prophet Daniel, standing in the holy place (let the reader understand), then let those who are in Judea flee to the mountains. Let the one who is on the housetop not go down to take what is in his house,  and let the one who is in the field not turn back to take his cloak. And alas for women who are pregnant and for those who are nursing infants in those days! Pray that your flight may not be in winter or on a Sabbath. For then there will be great tribulation, such as has not been from the beginning of the world until now, no, and never will be. And if those days had not been cut short, no human being would be saved. But for the sake of the elect those days will be cut short. Then if anyone says to you, ‘Look, here is the Christ!’ or ‘There he is!’ do not believe it. For false christs and false prophets will arise and perform great signs and wonders, so as to lead astray, if possible, even the elect. See, I have told you beforehand. So, if they say to you, ‘Look, he is in the wilderness,’ do not go out. If they say, ‘Look, he is in the inner rooms,’ do not believe it. For as the lightning comes from the east and shines as far as the west, so will be the coming of the Son of Man. Wherever the corpse is, there the vultures will gather.

Share:

Recommended...

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 54

Hiwot Tegelete” John Chapter 14 Part 3 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 28

“Hiwot Tegelete” John Chapter 8: Part 3 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 91

የማቴዎስ ወንጌል 21:1-11 (አማ54) ወደ ኢየሩሳሌምም ቀርበው ወደ ደብረ ዘይት ወደ ቤተ ፋጌ ሲደርሱ፥ ያንጊዜ ኢየሱስ ከደቀ መዛሙርቱ ሁለት ላከ፥ እንዲህም አላቸው። በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ፥ በዚያን ጊዜም የታሰረችን አህያ ውርንጫም ከእርስዋ ጋር ታገኛላችሁ፤ ፈትታችሁ አምጡልኝ።ማንም አንዳች ቢላችሁ። ለጌታ ያስፈልጉታል በሉ፤ ወዲያውም ይሰዳቸዋል። ለጽዮን ልጅ። እነሆ፥ ንጉሥሽ የዋህ ሆኖ በአህያ...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series