የዳዊት ልጅ…የዳዊት ጌታ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 100

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

የዳዊት ልጅ…የዳዊት ጌታ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 100

Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 22:41-46 (አማ54)

ፈሪሳውያንም ተሰብስበው ሳሉ፥ ኢየሱስ ስለ ክርስቶስ ምን ይመስላችኋል? የማንስ ልጅ ነው? ብሎ ጠየቃቸው። የዳዊት ልጅ ነው አሉት። እርሱም። እንኪያስ ዳዊት። ጌታ ጌታዬን። ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው ሲል እንዴት በመንፈስ ጌታ ብሎ ይጠራዋል? ዳዊትስ ጌታ ብሎ ከጠራው፥ እንዴት ልጁ ይሆናል? አላቸው። አንድም ቃል ስንኳ ይመልስለት ዘንድ የተቻለው የለም፥ ከዚያ ቀንም ጀምሮ ወደ ፊት ማንም ሊጠይቀው አልደፈረም።

Matthew 22:41-46 (ESV)

Now while the Pharisees were gathered together, Jesus asked them a question, saying, “What do you think about the Christ? Whose son is he?” They said to him, “The son of David.” He said to them, “How is it then that David, in the Spirit, calls him Lord, saying,

“‘The Lord said to my Lord,
“Sit at my right hand,
until I put your enemies under your feet”’?

If then David calls him Lord, how is he his son?” And no one was able to answer him a word, nor from that day did anyone dare to ask him any more questions.

Share:

Recommended...

እንግዲህ ሂዱ

ወደ ዕብራውያን የተላከ መልእክት 1:1-4 (አማ54) ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥ ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤ እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤ ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን...

Mamusha Fenta

ኤፌሶን ትምህርት 26

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:7–16 (አማ54) ነገር ግን እንደ ክርስቶስ ስጦታ መጠን ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን። ስለዚህ፦ ወደ ላይ በወጣ ጊዜ ምርኮን ማረከ ለሰዎችም ስጦታን ሰጠ ይላል። ወደ ምድር ታችኛ ክፍል ደግሞ ወረደ ማለት ካልሆነ፥ ይህ ወጣ ማለትስ ምን ማለት ነው? ይህ የወረደው ሁሉን ይሞላ ዘንድ ከሰማያት ሁሉ በላይ የወጣው ደግሞ ያው...

Mamusha Fenta

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 58

Hiwot Tegelete” John Chapter 15 Part 2 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series