አትደንግጡ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 106

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

አትደንግጡ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 106

Mamusha Fenta

ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው። ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው። በዚያን ጊዜ ለመከራ አሳልፈው ይሰጡአችኋል ይገድሉአችሁማል፥ ስለ ስሜም በአሕዛብ ሁሉ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ። በዚያን ጊዜም ብዙዎች ይሰናከላሉ እርስ በርሳቸውም አሳልፈው ይሰጣጣሉ እርስ በርሳቸውም ይጣላሉ፤ ብዙ ሐሰተኞች ነቢያትም ይነሣሉ ብዙዎችንም ያስታሉ፤ ከዓመፃም ብዛት የተነሣ የብዙ ሰዎች ፍቅር ትቀዘቅዛለች። እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል። ለአሕዛብም ሁሉ ምስክር እንዲሆን ይህ የመንግሥት ወንጌል በዓለም ሁሉ ይሰበካል፥ በዚያን ጊዜም መጨረሻው ይመጣል።

And you will hear of wars and rumors of wars. See that you are not alarmed, for this must take place, but the end is not yet. For nation will rise against nation, and kingdom against kingdom, and there will be famines and earthquakes in various places. All these are but the beginning of the birth pains. “Then they will deliver you up to tribulation and put you to death, and you will be hated by all nations for my name’s sake. And then many will fall away and betray one another and hate one another. And many false prophets will arise and lead many astray. And because lawlessness will be increased, the love of many will grow cold. But the one who endures to the end will be saved. And this gospel of the kingdom will be proclaimed throughout the whole world as a testimony to all nations, and then the end will come.

Share:

Recommended...

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 77

የማቴዎስ ወንጌል 16:21-28 (አማ54) “ከዚያን ቀን ጀምሮ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ይሄድ ዘንድ ከሽማግሎችና ከካህናት አለቆች ከጻፎችም ብዙ መከራ ይቀበልና ይገደል ዘንድ በሦስተኛውም ቀን ይነሣ ዘንድ እንዲገባው ለደቀ መዛሙርቱ ይገልጥላቸው ጀመር። ጴጥሮስም ወደ እርሱ ወስዶ፦ አይሁንብህ ጌታ ሆይ፤ ይህ ከቶ አይደርስብህም ብሎ ሊገሥጸው ጀመረ። እርሱ ግን ዘወር ብሎ ጴጥሮስን፦ ወደ ኋላዬ ሂድ፥ አንተ...

Aberham Teklemariam

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 16

“Hiwot Tegelete” John Chapter 5: Part 2 by Mamusha Fenta (Robel Tefera) የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 5 ትምህርት 2

...
Robel Tefera

1ኛ ቆሮንቶስ ትምህርት 8

Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 3 – Part 2 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 3 – ክፍል 2 በማሙሻ ፈንታ

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series