Resources

The Love of God

እነሆ እምነታችን | ትምህርተ እግዚአብሔር | የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 2 | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of God | Attributes of God Part 1 | By Mamusha Fenta

የእግዚአብሔር ባሕርያት ክፍል 2 (Attributes of God Part 2) እግዚአብሔርን የምናውቅበት አንዱ መንገድ ባህርያቱን ማወቅ ነው። ባሕርያቱን ባወቅን ቁጥር እግዚአብሔርን እናውቀዋለን። 4) ሁሉን ቻይነት (OMNIPOTENT)

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 86 | የዘላለም ሕይወት መንገድ | በአብርሃም ተ/ ማርያም | Matthew Teaching 86 | By Abraham T/Mariyam

የማቴዎስ ወንጌል 19:16-22 (አማ54) እነሆም፥ አንድ ሰው ቀርቦ። መምህር ሆይ፥ የዘላለምን ሕይወት እንዳገኝ ምን መልካም ነገር ላድርግ? አለው። እርሱም። ስለ መልካም ነገር ለምን ትጠይቀኛለህ? መልካም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 78 | የትኩረት ሁሉ ማዕከል | በጋሸ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 78 | By Gash Niguse Bulcha

የማቴዎስ ወንጌል 17:1-13 (አማ 54) “ከስድስት ቀንም በኋላ ኢየሱስ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ወንድሙንም ዮሐንስን ይዞ ወደ ረጅም ተራራ ብቻቸውን አወጣቸው። በፊታቸውም ተለወጠ፥ ፊቱም እንደ ፀሐይ በራ፥ ልብሱም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 57 | አገልጋዩ ንጉሥ አብርሀም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 57 | By Abraham T/mariam

ማቴዎስ 12:15-21(አማ 54) ኢየሱስም አውቆ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፥ ሁሉንም ፈወሳቸው፥ እንዳይገልጡትም አዘዛቸው፤ በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል፦ እነሆ የመረጥሁት ብላቴናዬ፥ ነፍሴ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 31 | ሃብተ ሰማይ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 31 | By Abraham T/mariyam

ማቴዎስ 6:19-24 (አማ54) ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ፤ ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 20 | ጠላቶቻችሁን ውደዱ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 20 | By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 5: 43-48 (አማ54) “ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም

ኤፌሶን ትምህርት 21 | የመንፈስን አንድነት መጠበቅ ፣ በትዕግሥት | በማሙሻ ፈንታ | Ephesians Teaching 21 | By Mamusha Fenta

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:1–6 (አማ54) እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤ በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤ በሰላም

ኤፌሶን ትምህርት 20 | የመንፈስን አንድነት መጠበቅ ፣ በትህትና | በማሙሻ ፈንታ | Ephesians Teaching 20 | By Mamusha Fenta

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:1–6 (አማ54) እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤ በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤ በሰላም

ኤፌሶን ትምህርት 19 | እንግዲህ ተመላለሱ | በማሙሻ ፈንታ | Ephesians Teaching 19 | By Mamusha Fenta

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:1–6 (አማ54) እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤ በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤ በሰላም

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series