ግፈኞችም ይናጠቋታል

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 53

Mamusha Fenta

ግፈኞችም ይናጠቋታል

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 53

Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 11: 12-19 (አማ 54)

ከመጥምቁም ከዮሐንስ ዘመን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ መንግሥተ ሰማያት ትገፋለች፥ ግፈኞችም ይናጠቋታል። ነቢያት ሁሉና ሕጉ እስከ ዮሐንስ ድረስ ትንቢት ተናገሩ፤ 14ልትቀበሉትስ ብትወዱ፥ ይመጣ ዘንድ ያለው ኤልያስ ይህ ነው። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። ነገር ግን ይህን ትውልድ በምን እመስለዋለሁ? በገበያ የሚቀመጡትን ልጆች ይመስላሉ፥ እነርሱም ባልንጀሮቻቸውን እየጠሩ፦ እንቢልታ ነፋንላችሁ ዘፈንም አልዘፈናችሁም ሙሾ አወጣንላችሁ ዋይ ዋይም አላላችሁም ይሉአቸዋል። ዮሐንስ ሳይበላና ሳይጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ ጋኔን አለበት አሉት። የሰው ልጅ እየበላና እየጠጣ መጣ፥ እነርሱም፦ እነሆ፥ በላተኛና የወይን ጠጅ ጠጭ፥ የቀራጮችና የኃጢአተኞች ወዳጅ ይሉታል። ጥበብም በልጆችዋ ጸደቀች።

Matthew 11: 12-19 (ESV)

From the days of John the Baptist until now the kingdom of heaven has suffered violence,  and the violent take it by force. For all the Prophets and the Law prophesied until John, and if you are willing to accept it, he is Elijah who is to come. He who has ears to hear, let him hear. “But to what shall I compare this generation? It is like children sitting in the marketplaces and calling to their playmates, “‘We played the flute for you, and you did not dance we sang a dirge, and you did not mourn.’ For John came   neither eating   nor drinking, and they say, ‘He has a demon.’ The Son of Man came eating and drinking, and they say, ‘Look at him! A glutton and a drunkard, a friend of tax collectors and sinners!’ Yet wisdom is justified by her deeds.”

Share:

Recommended...

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ትምህርት

NEW BIBLE STUDY SERIES (Intro) by Dr. Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

የቆላስይስ ትምህርት 13

The Supremacy of Christ colossians Part 13 A by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 93

የማቴዎስ ወንጌል 21:18-22 (አማ54) በማለዳም ወደ ከተማ ሲመለስ ተራበ። በመንገድም አጠገብ በለስ አይቶ ወደ እርስዋ መጣ፤ ከቅጠልም ብቻ በቀር ምንም አላገኘባትምና። ለዘላለሙ ፍሬ አይገኝብሽ አላት። በለሲቱም ያንጊዜውን ደረቀች። ደቀ መዛሙርቱም ይህን አይተው። በለሲቱ ያንጊዜውን እንዴት ደረቀች? ብለው ተደነቁ። ኢየሱስም መልሶ። እውነት እላችኋለሁ፥ እምነት ቢኖራችሁ ባትጠራጠሩም፥ በበለሲቱ እንደ ሆነባት ብቻ አታደርጉም፤...

Nigussie Bulcha

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series