አገልጋዩ ንጉሥ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 57

Aberham Teklemariam

አገልጋዩ ንጉሥ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 57

Aberham Teklemariam

ማቴዎስ 12:15-21(አማ 54)

ኢየሱስም አውቆ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፥ ሁሉንም ፈወሳቸው፥ እንዳይገልጡትም አዘዛቸው፤ በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል፦ እነሆ የመረጥሁት ብላቴናዬ፥ ነፍሴ ደስ የተሰኘችበት ወዳጄ፤ መንፈሴን በእርሱ ላይ አኖራለሁ፥ ፍርድንም ለአሕዛብ ያወራል። አይከራከርም አይጮህምም፥ ድምፁንም በአደባባይ የሚሰማ የለም። ፍርድን ድል ለመንሣት እስኪያወጣ፥ የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም የሚጤስን የጥዋፍ ክርም አያጠፋም። አሕዛብም በስሙ ተስፋ ያደርጋሉ።

Matthew 12:15-21 (ESV)

Jesus, aware of this, withdrew from there. And many followed him, and he healed them all 16and ordered them not to make him known. This was to fulfill what was spoken by the prophet Isaiah: “Behold, my servant whom I have chosen, my beloved with whom my soul is well pleased. I will put my Spirit upon him, and he will proclaim justice to the Gentiles. He will not quarrel or cry aloud, nor will anyone hear his voice in the streets; a bruised reed he will not break, and a smoldering wick he will not quench, until he brings justice to victory; and in his name the Gentiles will hope.”

Share:

Recommended...

ትምህርተ ክርስቶስ

Mamusha Fenta

ጰራቅሊጦስ 2016 ቀን 3

ጰራቅሊጦስ2016 መንፈስ ቅዱስ ሳምንት የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎችበአካሉ ሕንጸት ውስጥ : ማሙሻ ፈንታ : By Mamusha

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 17

ማቴዎስ 5:31-32 (አማ54) “ሚስቱን የሚፈታት ሁሉ የፍችዋን ጽሕፈት ይስጣት ተባለ። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ ያለ ዝሙት ምክንያት ሚስቱን የሚፈታ ሁሉ አመንዝራ ያደርጋታል፥ የተፈታችውንም የሚያገባ ሁሉ ያመነዝራል።” Matthew 5:31-32 (ESV) “It was also said,  ‘Whoever divorces his wife, let him give her a certificate of divorce.’ But I say to you that everyone who divorces...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series