ስለ ምን ትፈራላችሁ?

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 41

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

ስለ ምን ትፈራላችሁ?

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 41

Mamusha Fenta

ማቴዎስ 8: 23- 27 (አማ 54)
ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። እነሆም፥ ማዕበሉ ታንኳይቱን እስኪደፍናት ድረስ በባሕር ታላቅ መናወጥ ሆነ፤ እርሱ ግን ተኝቶ ነበር። ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው፡— ጌታ ሆይ፥ አድነን፥ ጠፋን፡ እያሉ አስነሡት። እርሱም፡— እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ ስለ ምን ትፈራላችሁ? አላቸው፤ ከዚህ በኋላ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፥ ታላቅ ጸጥታም ሆነ። ሰዎቹም፡— ነፋሳትና ባሕርስ ስንኳ የሚታዘዙለት፥ ይህ እንዴት ያለ ሰው ነው? እያሉ ተደነቁ።
Matthew 8:23-27 (ESV)
And when he got into the boat, his disciples followed him. And behold, there arose a great storm on the sea, so that the boat was being swamped by the waves; but he was asleep. And they went and woke him, saying, “Save us, Lord; we are perishing.” And he said to them, “Why are you afraid, O you of little faith?” Then he rose and rebuked the winds and the sea, and there was a great calm. And the men marveled, saying, “What sort of man is this, that even winds and sea obey him?”

Share:

Recommended...

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 27

“Hiwot Tegelete” John Chapter 8: Part 3 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

ትምህርተ እግዚአብሔር

ትምህርተ ሥላሴ (ክፍል 2) 📍 የሥላሴ አካላት ግንኙነት አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስን በተመለከተ ሥላሴን የማያምኑ ሰዎችየሦላሴ አማኞችን ለማሸማቀቅ የሚሞክሩበት አንዱ ነገር ግንኙነታቸውን በማንሳት ነው። እንዴት ነው ሆኖ ነው ኢየሱስን ከአብ እኩል አምላክ ነው የምትሉት? “አብ ልኮኛል፣ የሱን ፈቃድ ነው ለመፈጸም የመጣሁት፣ ከራሴ አይደለም እሱ ነው የላከኝ” እያለ እንዴት ተላኪ ከላኪው...

Mamusha Fenta

የቆላስይስ ትምህርት 17

The Supremacy of Christ colossians Part 16 A by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series