አዎን ወይም አይደለም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት - 18

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

አዎን ወይም አይደለም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት - 18

Mamusha Fenta

ማቴዎስ 5:33-37(አማ54)

“ደግሞ ለቀደሙት፦ በውሸት አትማል ነገር ግን መሐላዎችህን ለጌታ ስጥ እንደተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ከቶ አትማሉ፤ በሰማይ አይሆንም የእግዚአብሔር ዙፋን ነውና፤ በምድርም አይሆንም የእግሩ መረገጫ ናትና፤ በኢየሩሳሌምም አይሆንም የታላቁ ንጉሥ ከተማ ናትና፤ በራስህም አትማል፥ አንዲቱን ጠጉር ነጭ ወይም ጥቁር ልታደርግ አትችልምና። ነገር ግን ቃላችሁ አዎን አዎን ወይም አይደለም አይደለም ይሁን፤ ከነዚህም የወጣ ከክፉው ነው።”

Matthew 5:33-37(ESV)

“Again  you have heard that it was said to those of old,  ‘You shall not swear falsely, but  shall perform to the Lord what you have sworn.’ But I say to you, Do not take an oath at all, either by heaven, for it is the throne of God, or by the earth, for it is his footstool, or by Jerusalem, for it is the city of the great King. And do not take an oath by your head, for you cannot make one hair white or black. Let what you say be simply ‘Yes’ or ‘No’; anything more than this comes from evil.”

Share:

Recommended...

ጰራቅሊጦስ 2016 ቀን 3

ጰራቅሊጦስ2016 መንፈስ ቅዱስ ሳምንት የመንፈስ ቅዱስ ሥራዎችበአካሉ ሕንጸት ውስጥ : ማሙሻ ፈንታ : By Mamusha

...
Mamusha Fenta

ኤፌሶን ትምህርት 47

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:5-9 (አማ54) ባሪያዎች ሆይ፥ ለክርስቶስ እንደምትታዘዙ በፍርሃትና በመንቀጥቀጥ በልባችሁ ቅንነት በሥጋ ጌቶቻችሁ ለሆኑ ታዘዙ፤ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንደሚያደርጉ እንደ ክርስቶስ ባሪያዎች እንጂ ለሰው ደስ እንደምታሰኙ ለታይታ የምትገዙ አትሁኑ። ለሰው ሳይሆን ለጌታ እንደምትገዙ በትጋትና በበጎ ፈቃድ ተገዙ፤ ባሪያ ቢሆን ወይም ጨዋ ሰው፥ እያንዳንዱ የሚያደርገውን መልካም ነገር ሁሉ ከጌታ በብድራት...

Aberham Teklemariam

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ

Asayehegn Berhe

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series