Resources

Spiritual Growth

ምን እያልከኝ ይሆን?

መንገድ ላይ የቆመች መበለት ገፍቼ፣ “ምን ሆነሽ ነዉ?” ሳልል እንባዋን አይቼ፣ የጎዳናዉ ጩጬም “ስለእግዚአብሔር” ሲለኝ ፣ እርሱን ገላምጬ  ጊዜ ስለሌለኝ፣ መስኮቴን ዘግቼ ጩዀቱን አርግቤ፣ ወደቤትህ

ከአምና…ዘንድሮ

ሩቅ መንገድ ለመሔድ ተነስተን ስንጀምረው የሚደረስ አይመስልም። በመንገዳችን ዳር የተተከሉ የርቀት አመልካቾችም በጉዟችን ጅማሬ ላይ የሚያሳዩን ባለ ሦስትና አራት አሀዝ የኪሎ ሜትር ወይም ማይል ቁጥር

አምላካችን ማን ነዉ?

“እረሱ (ክርስቶስ) የማይታየዉ አምላክ አምሳል ነዉ፤ ከፍጥረትም ሁሉ በፊት በኩር ነዉ፤ ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሮአል፤ በሰማይና በምድር ያሉ፣ የሚታዩና የማይታዩ፣ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ኀይላት፣ ገዦች

የክረምት ትዉስታ

ክረምት ከዝናቡ ጋር ብዙ ትውስታን ይዞ ይመጣል ይባላል። ለእኔ ሐምሌ በመጣ ቁጥር በላያችን ላይ የሚያንዣብበው ጥቁር ደመናና አየሩን እየሰነጠቀ የሚወርደው ዝናብ የሚያስታውሰኝ የተወለድኩባትን ቀን ነው።

የማን ልደት ነዉ?

ሚሚዬ ልደቷ እየተቃረበ መምጣቱ ተደጋግሞ  ተነግሯታል። የዘንድሮዉ ለየት ባለ ሁኔታ በትልቅ ድግስ እንደሚከበርላት  ስለተነገራት ደስታዋ ወሰን አልነበረዉም። ወሬዋም አሳቧም እርሱዉ ሆኗል። ቤተሰብም ዝግጅቱን አጧጡፎታል። እንዳይደርስ

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series