ሰባቱ ወዮታዎች (ክፍል 1)

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 102

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

ሰባቱ ወዮታዎች (ክፍል 1)

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 102

Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 23:13-22 (አማ54)

“እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ። እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በጸሎት ርዝመት እያመካኛችሁ የመበለቶችን ቤት ስለምትበሉ፥ ወዮላችሁ፤ ስለዚህ የባሰ ፍርድ ትቀበላላችሁ።

እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ አንድ ሰው ልታሳምኑ በባሕርና በደረቅ ስለምትዞሩ፥ በሆነም ጊዜ ከእናንተ ይልቅ ሁለት እጥፍ የባሰ የገሃነም ልጅ ስለምታደርጉት፥ ወዮላችሁ። እናንተ። ማንም በቤተ መቅደስ የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በቤተ መቅደስ ወርቅ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል የምትሉ፥ ዕውሮች መሪዎች፥ ወዮላችሁ። እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? ወርቁ ነውን? ወይስ ወርቁን የቀደሰው ቤተ መቅደስ? ደግማችሁም። ማንም በመሠዊያው የሚምል ምንም የለበትም፤ ማንም በላዩ ባለው መባ የሚምል ግን በመሐላው ይያዛል ትላላችሁ። እናንተ ደንቆሮዎችና ዕውሮች፥ ማናቸው ይበልጣል? መባው ነውን? ወይስ መባውን የሚቀድሰው መሠዊያው? እንግዲህ በመሠዊያው የሚምለው በእርሱና በእርሱ ላይ ባለው ሁሉ ይምላል፤ በቤተ መቅደስም የሚምለው በእርሱና በእርሱ በሚኖረው ይምላል፤ በሰማይም የሚምለው በእግዚአብሔር ዙፋንና በእርሱ ላይ በተቀመጠው ይምላል።

Matthew 23:13-22 (ESV)

“But woe to you, scribes and Pharisees, hypocrites! For you shut the kingdom of heaven in people’s faces. For you neither enter yourselves nor allow those who would enter to go in. Woe to you, scribes and Pharisees, hypocrites! For you travel across sea and land to make a single proselyte, and when he becomes a proselyte, you make him twice as much a child of hell as yourselves.

“Woe to you, blind guides, who say, ‘If anyone swears by the temple, it is nothing, but if anyone swears by the gold of the temple, he is bound by his oath.’ You blind fools! For which is greater, the gold or the temple that has made the gold sacred? And you say, ‘If anyone swears by the altar, it is nothing, but if anyone swears by the gift that is on the altar, he is bound by his oath.’ You blind men! For which is greater, the gift or the altar that makes the gift sacred? So whoever swears by the altar swears by it and by everything on it. And whoever swears by the temple swears by it and by him who dwells in it. And whoever swears by heaven swears by the throne of God and by him who sits upon it.

Share:

Recommended...

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 45

ማቴዎስ 9:14-17(አማ 54) በዚያን ጊዜ የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው፡— እኛና ፈሪሳውያን፥ ብዙ ጊዜ የምንጦመው፥ ደቀ መዛሙርትህ ግን የማይጦሙት ስለ ምንድር ነው? አሉት። ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፡— ሚዜዎች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ ይችላሉን? ነገር ግን ሙሽራው ከእነርሱ የሚወሰድበት ወራት ይመጣል፥ በዚያ ጊዜም ይጦማሉ። በአረጀ ልብስ አዲስ እራፊ የሚያኖር የለም፤...

Aberham Teklemariam

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ

ትምህርተ መንፈስ ቅዱስ (DOCTRINE OF HOLY SPIRIT) ኒውማቶሎጂ መንፈስ ቅዱስ ማን ነው? THE IDENTITY OF HOLY SPIRIT 📌 ማንነቱን እንመለከታለን ● ጥቂት የመንደርደሪያ አሳቦች ► ትምህርተ መንፈስ ቅዱስን ለምንድነው የምንማረው? 1) የእግዚአብሔርን ሥራ የምንለማመደው በመንፈስ ቅዱስ ስለሆነ 2) በመንፈስ ቅዱስ ዙሪያ መጥራት ያለበት ትርምስ ስላለ 📌 እንዴት እንማር ? 1)...

Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 113

የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል፥ በጎችን በቀኙ ፍየሎችንም በግራው ያቆማቸዋል። ንጉሡም በቀኙ ያሉትን እንዲህ ይላቸዋል። እናንተ የአባቴ ቡሩካን፥ ኑ፤ ዓለም ከተፈጠረበት ጊዜ ጀምሮ የተዘጋጀላችሁን መንግሥት ውረሱ። ተርቤ አብልታችሁኛልና፥ ተጠምቼ...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series