ጊዜአዊው መቃብር

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 124

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

ጊዜአዊው መቃብር

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 124

Mamusha Fenta

በመሸም ጊዜ ዮሴፍ የተባለው ባለ ጠጋ ሰው ከአርማትያስ መጣ፥ እርሱም ደግሞ የኢየሱስ ደቀ መዝሙር ነበረ፤ ይኸውም ወደ ጲላጦስ ቀርቦ የኢየሱስን ሥጋ ለመነው። ጲላጦስም እንዲሰጡት አዘዘ። ዮሴፍም ሥጋውን ይዞ በንጹሕ በፍታ ከፈነው፥ ከዓለት በወቀረው በአዲሱ መቃብርም አኖረው፥ በመቃብሩም ደጃፍ ታላቅ ድንጋይ አንከባሎ ሄደ። መግደላዊት ማርያምም ሁለተኛይቱም ማርያም በመቃብሩ አንጻር ተቀምጠው በዚያ ነበሩ። በማግሥቱም ከመዘጋጀት በኋላ በሚሆነው ቀን፥ የካህናት አለቆችና ፈሪሳውያን ወደ ጲላጦስ ተሰበሰቡና። ጌታ ሆይ፥ ያ አሳች በሕይወቱ ገና ሳለ። ከሦስት ቀን በኋላ እነሣለሁ እንዳለ ትዝ አለን። እንግዲህ ደቀ መዛሙርቱ መጥተው በሌሊት እንዳይሰርቁት ለሕዝቡም። ከሙታን ተነሣ እንዳይሉ፥ የኋለኛይቱ ስሕተት ከፊተኛይቱ ይልቅ የከፋች ትሆናለችና መቃብሩ እስከ ሦስተኛ ቀን ድረስ እንዲጠበቅ እዘዝ አሉት። ጲላጦስም። ጠባቆች አሉአችሁ፤ ሄዳችሁ እንዳወቃችሁ አስጠብቁ አላቸው። እነርሱም ሄደው ከጠባቆች ጋር ድንጋዩን አትመው መቃብሩን አስጠበቁ።

As evening approached, there came a rich man from Arimathea, named Joseph, who had himself become a disciple of Jesus. Going to Pilate, he asked for Jesus’ body, and Pilate ordered that it be given to him. Joseph took the body, wrapped it in a clean linen cloth, and placed it in his own new tomb that he had cut out of the rock. He rolled a big stone in front of the entrance to the tomb and went away. Mary Magdalene and the other Mary were sitting there opposite the tomb. The next day, the one after Preparation Day, the chief priests and the Pharisees went to Pilate. “Sir,” they said, “we remember that while he was still alive that deceiver said, ‘After three days I will rise again.’ So give the order for the tomb to be made secure until the third day. Otherwise, his disciples may come and steal the body and tell the people that he has been raised from the dead. This last deception will be worse than the first.” “Take a guard,” Pilate answered. “Go, make the tomb as secure as you know how.” So they went and made the tomb secure by putting a seal on the stone and posting the guard.

Share:

Recommended...

ኤፌሶን ትምህርት 57

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:18–24 (አማ54) በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤ ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤ ስለ ወንጌልም በሰንሰለት መልእክተኛ የሆንሁ፥ መናገር እንደሚገባኝ ስለ እርሱ በግልጥ እናገር ዘንድ ለምኑ። ነገር ግን እናንተ ደግሞ...

Aberham Teklemariam

ኤፌሶን ትምህርት 22

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:1–13 (አማ54) እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤ በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤ በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ። አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ ነውና። አንድ ጌታ፥ አንድ ሃይማኖት፥ አንዲት ጥምቀት፥ አንድ አምላክና አባትም...

Mamusha Fenta

ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 1

Doctrine of Scriptures 📍መጽሐፍ ቅዱስ (Bibliology :- Bibilo+logy ; የመጽሐፍት ጥናት)1) ሥልጣን (AUTHORITY)2) መገለጥ (REREVELATION)3) እስትንፋሰ መለኮት (INSPIRATION) ❶) ሥልጣን (AUTHORITY)መጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻው ባለሥልጣን (ቱምቢ)📖 አሞጽ 7:7-8…ቱምቢ…ነው። መመሪያችን (MANUAL) መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መስመራችንን፣ አስተምህሯችንን፣ እውነቱን ከውሸት የሚለይልን መጽሐፍ ቅዱስ ነው።📍 የሥልጣን መሠረቶች፦ግራውን ከቀኝ የምንለካበትየምግባር፣ የአኗኗር፣ የአስተሳሰብ መለኪያ📎 ለአንዳንድ ሰዎች ባለሥልጣናቸው/ቱምቢያቸው/...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series