ብፁዓን ናቸው (ክፍል 2)

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 11

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

ብፁዓን ናቸው (ክፍል 2)

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 11

Mamusha Fenta

የማቴዎስ 5: 1-12 (አማ 54)
ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤ አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፡— በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። የሚያዝኑ ብፁዓን ናቸው፥ መፅናናትን ያገኛሉና። የዋሆች ብፁዓን ናቸው፥ ምድርን ይወርሳሉና። ጽድቅን የሚራቡና የሚጠሙ ብፁዓን ናቸው፥ ይጠግባሉና። የሚምሩ ብፁዓን ናቸው፥ ይማራሉና። ልበ ንጹሖች ብፁዓን ናቸው፥ እግዚአብሔርን ያዩታልና። የሚያስተራርቁ ብፁዓን ናቸው፥ የእግዚአብሔር ልጆች ይባላሉና። ስለ ጽድቅ የሚሰደዱ ብፁዓን ናቸው፥ መንግሥተ ሰማያት የእነርሱ ናትና። ሲነቅፉአችሁና ሲያሳድዱአችሁ በእኔም ምክንያት ክፉውን ሁሉ በውሸት ሲናገሩባችሁ ብፁዓን ናችሁ። ዋጋችሁ በሰማያት ታላቅ ነውና ደስ ይበላችሁ፥ ሐሴትም አድርጉ፤ ከእናንተ በፊት የነበሩትን ነቢያትን እንዲሁ አሳድደዋቸዋልና።

Matthew 5: 1-12 (ESV)

Seeing the crowds, he went up on the mountain, and when he sat down, his disciples came to him. The Beatitudes And he opened his mouth and taught them, saying: “Blessed are the poor in spirit, for theirs is the kingdom of heaven. “Blessed are those who mourn, for they shall be comforted. “Blessed are the meek, for they shall inherit the earth. “Blessed are those who hunger and thirst for righteousness, for they shall be satisfied. “Blessed are the merciful, for they shall receive mercy. “Blessed are the pure in heart, for they shall see God. “Blessed are the peacemakers, for they shall be called sons[a] of God. “Blessed are those who are persecuted for righteousness’ sake, for theirs is the kingdom of heaven. “Blessed are you when others revile you and persecute you and utter all kinds of evil against you falsely on my account. 12 Rejoice and be glad, for your reward is great in heaven, for so they persecuted the prophets who were before you.

Share:

Recommended...

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 75

Hiwot Tegelete” John Chapter 21 Part 1 by Mamusha Fenta የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ 21 ትምህርት 1

...
Mamusha Fenta

የዮሐንስ ወንጌል ትምህርት 46

Hiwot Tegelete” John Chapter 12 Part 4 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 14

ማቴዎስ 5: 17-20 (አማ 54) እኔ ሕግንና ነቢያትን ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ፤ ልፈጽም እንጂ ለመሻር አልመጣሁም። እውነት እላችኋለሁ፥ ሰማይና ምድር እስኪያልፍ ድረስ፥ ከሕግ አንዲት የውጣ ወይም አንዲት ነጥብ ከቶ አታልፍም፥ ሁሉ እስኪፈጸም ድረስ። እንግዲህ ከነዚህ ከሁሉ ካነሱት ትእዛዛት አንዲቱን የሚሽር ለሰውም እንዲሁ የሚያስተምር ማንም ሰው በመንግሥተ ሰማያት ከሁሉ ታናሽ ይባላል፤ የሚያደርግ...

Aberham Teklemariam

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series