ሚስቶች ሆይ

ኤፌሶን ትምህርት 44

Mamusha Fenta

Stream the sermon 

ሚስቶች ሆይ

ኤፌሶን ትምህርት 44

Mamusha Fenta

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:21-24 (አማ54)

ለእያንዳንዳችሁ በክርስቶስ ፍርሃት የተገዛችሁ ሁኑ። ሚስቶች ሆይ፥ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻችሁ ተገዙ፤ ክርስቶስ ደግሞ የቤተ ክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና። ዳሩ ግን ቤተ ክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ በሁሉ ለባሎቻቸው ይገዙ።

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 5:33 (አማ54)

ሆኖም ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፥ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ።

Ephesians 5:21-24 (ESV)

…submitting to one another out of reverence for Christ. Wives, submit to your own husbands, as to the Lord. For the husband is the head of the wife even as Christ is the head of the church, his body, and is himself its Savior. Now as the church submits to Christ, so also wives should submit in everything to their husbands.

Ephesians 5:33 (ESV)

However, let each one of you love his wife as himself, and let the wife see that she respects her husband.

Share:

Recommended...

1ኛ ቆሮንቶስ ትምህርት 40

Meskelun Menor by Mamusha Fenta on 1 Corinthians – Chapter 12 – Part 4 “መስቀሉን መኖር” 1ኛ ቆሮንቶስ : ምዕራፍ 12 – ክፍል 4 በማሙሻ ፈንታ

...
Mamusha Fenta

የቆላስይስ ትምህርት 23

The Supremacy Of Christ (colossians) Part 21 by Mamusha Fenta

...
Mamusha Fenta

ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 1

Doctrine of Scriptures 📍መጽሐፍ ቅዱስ (Bibliology :- Bibilo+logy ; የመጽሐፍት ጥናት)1) ሥልጣን (AUTHORITY)2) መገለጥ (REREVELATION)3) እስትንፋሰ መለኮት (INSPIRATION) ❶) ሥልጣን (AUTHORITY)መጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻው ባለሥልጣን (ቱምቢ)📖 አሞጽ 7:7-8…ቱምቢ…ነው። መመሪያችን (MANUAL) መጽሐፍ ቅዱስ ነው። መስመራችንን፣ አስተምህሯችንን፣ እውነቱን ከውሸት የሚለይልን መጽሐፍ ቅዱስ ነው።📍 የሥልጣን መሠረቶች፦ግራውን ከቀኝ የምንለካበትየምግባር፣ የአኗኗር፣ የአስተሳሰብ መለኪያ📎 ለአንዳንድ ሰዎች ባለሥልጣናቸው/ቱምቢያቸው/...

Mamusha Fenta

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series