Resources

Sermon

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 116 | የዼጥሮስ ድካም በጌታ እጅ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 116 | By Abraham T/M

መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ። በዚያን ጊዜ ኢየሱስ። በዚች ሌሊት ሁላችሁ በእኔ ትሰናከላላችሁ፤ እረኛውን እመታለሁ የመንጋውም በጎች ይበተናሉ የሚል ተጽፎአልና፤ ከተነሣሁ በኋላ ግን

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 113 | ፍርድ: በበጎችና ፍየሎች ላይ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 113 | By Mamusha Fenta

የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 111 | አሥርቱ ቆነጃጅት | በአብርሀም ተ/ማርያም Matthew Teaching By Abraham T/Mariyam

በዚያን ጊዜ መንግሥተ ሰማያት መብራታቸውን ይዘው ሙሽራውን ሊቀበሉ የወጡ አሥር ቆነጃጅትን ትመስላለች። ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ። ሰነፎቹ መብራታቸውን ይዘው ከእነርሱ ጋር ዘይት አልያዙምና፤

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 108 | የክርስቶስ ዳግም ምጽአት | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 108 | By Abraham T/Mariyam

ከዚያች ወራትም መከራ በኋላ ወዲያው ፀሐይ ይጨልማል፥ ጨረቃም ብርሃንዋን አትሰጥም፥ ከዋክብትም ከሰማይ ይወድቃሉ፥ የሰማያትም ኃይላት ይናወጣሉ። በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፥ በዚያን ጊዜም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 107 | ታላቁ መከራ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 107 | By Mamusha Fenta

እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፥በዚያን ጊዜ በይሁዳ ያሉት ወደ ተራራዎች ይሽሹ፥ በሰገነትም ያለ በቤቱ ያለውን ሊወስድ አይውረድ፥ በእርሻም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 104 | የመጨረሻዎቹ ቃላት | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 104 | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 23:37-24:2 (አማ54) ኢየሩሳሌም ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ነቢያትን የምትገድል ወደ እርስዋ የተላኩትንም የምትወግር፥ ዶሮ ጫጩቶችዋን ከክንፎችዋ በታች እንደምትሰበስብ ልጆችሽን እሰበስብ ዘንድ ስንት ጊዜ ወደድሁ! አልወደዳችሁምም።

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 103 | ሰባቱ ወዮታዎች (ክፍል 2) | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 103 | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 23:23-36 (አማ54) እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ ከአዝሙድና ከእንስላል ከከሙንም አሥራት ስለምታወጡ፥ ፍርድንና ምሕረትን ታማኝነትንም፥ በሕግ ያለውን ዋና ነገር ስለምትተዉ፥ ወዮላችሁ፤ ሌላውን ሳትተዉ ይህን

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 102 | ሰባቱ ወዮታዎች (ክፍል 1) | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 102 | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 23:13-22 (አማ54) “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ስለምትዘጉ፥ ወዮላችሁ እናንተ አትገቡም የሚገቡትንም እንዳይገቡ ትከለክላላችሁ። እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፥ በጸሎት ርዝመት

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series