Resources

Sermon

እነሆ እምነታችን| ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 3 | የቅዱሳት መጻሕፍት ቀኖና | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of Scriptures Part 3 | The Kanon of Scriptures | By Mamusha Fenta

የቅዱሳት መጻሕፍት ቀኖና (The Kanon of Scriptures) እስካሁን ባለፉት ክፍሎች እንደተማርነው መጽሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው፤ ከስህተት የጸዳ ነው፤ የበላያችን ነው ብለናል። ዛሬ ደግሞ የምናነሳው

እነሆ እምነታችን | ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 2 | የቃሉ ትክክለኛነት | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of Scriptures Part 2 | The Inerrancy of Scripture | By Mamusha Fenta

የእግዚአብሔር ቃል ትክክለኛነት (እውነተኛነት) 📖 መዝ 119:41-48፣, 97-104፣ 129-136 🏷 ጥቂት አስረጂዎች:-መጽሐፍ ቅዱስ ሲጻፍ የተጻፉባቸው ረቂቆች፣ ከዚያ በኋላ ደግሞ በመጡ ብዙ ሺህ ቅጂዎች፥ (የመጀመሪያዎቹ ረቂቆች)

እነሆ እምነታችን| ትምህርተ መፅሐፍ ቅዱስ ክፍል 1 | የእግዚአብሔር ቃል | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Doctrine of Scriptures Part 1 | The Word of God | By Mamusha Fenta

Doctrine of Scriptures 📍መጽሐፍ ቅዱስ (Bibliology :- Bibilo+logy ; የመጽሐፍት ጥናት)1) ሥልጣን (AUTHORITY)2) መገለጥ (REREVELATION)3) እስትንፋሰ መለኮት (INSPIRATION) ❶) ሥልጣን (AUTHORITY)መጽሐፍ ቅዱስ የመጨረሻው ባለሥልጣን (ቱምቢ)📖

እነሆ እምነታችን | ትምህርት 1 መግቢያ | እምነትን የማወቅ አስፈላጊነት | በማሙሻ ፈንታ | Behold Our Faith | Introduction: Importance of Knowing the Faith| By Mamusha Fenta

ይሁዳ መልእክት (አማ54) የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ የያዕቆብም ወንድም የሆነ ይሁዳ፥ በእግዚአብሔር አብ ተወደው ለኢየሱስ ክርስቶስም ተጠብቀው ለተጠሩ፦ ምሕረትና ሰላም ፍቅርም ይብዛላችሁ። ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ

እነሆ ደስታችን| ክፍል 1 | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1 (አማ 54) የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያዎች የሆኑ ጳውሎስና ጢሞቴዎስ በፊልጵስዩስ ለሚኖሩ ከኤጲስ ቆጶሳትና ከዲያቆናት ጋር በክርስቶስ ኢየሱስ ላሉት ቅዱሳን ሁሉ፦ ከእግዚአብሔር ከአባታችን

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 121 | ክርስቶስ ኢየሱስን ምን ላድርገው | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 121 | By Gash Nigussie

ኢየሱስም በገዢው ፊት ቆመ፤ ገዢውም። የአይሁድ ንጉሥ አንተ ነህን? ብሎ ጠየቀው፤ ኢየሱስም። አንተ አልህ አለው። የካህናት አለቆችም ሽማግሎችም ሲከሱት ምንም አልመለሰም። በዚያን ጊዜ ጲላጦስ። ስንት

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 120 | በደልና ጸጸት | በጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Matthew Teaching 120 | By Gash Niguse Bulcha

ሲነጋም የካህናት አለቆችና የሕዝቡ ሽማግሎች ሁሉ ሊገድሉት በኢየሱስ ላይ ተማከሩ፤ አስረውም ወሰዱት፥ ለገዢው ለጴንጤናዊው ጲላጦስም አሳልፈው ሰጡት። በዚያን ጊዜ አሳልፎ የሰጠው ይሁዳ እንደ ተፈረደበት አይቶ

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series