Resources

The Book of Matthew

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 67 | ነቢይ በገዛ አገሩ… | ጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 67 | By Gash Niguse Bulcha

ማቴዎስ ወንጌል 13:53-58 (አማ54) ኢየሱስም እነዚህም ምሳሌዎች ከጨረሰ በኋላ ከዚያ ሄደ።ወደ ገዛ አገሩም መጥቶ እስኪገረሙ ድረስ በምኩራባቸው ያስተምራቸው ነበር፤ እንዲህም አሉ። ይህን ጥበብና ተአምራት ይህ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 64 | የሰናፍጯ እና እርሾ ምሳሌ | Matthew Teaching 64 | By Abraham T/Mariyam

ማቴዎስ ወንጌል 13:31-33(አማ54) ሌላ ምሳሌ አቀረበላቸው እንዲህም አለ። መንግሥተ ሰማያት ሰው ወስዶ በእርሻው የዘራትን የሰናፍጭ ቅንጣት ትመስላለች፤እርስዋም ከዘር ሁሉ ታንሳለች፥ በአደገች ጊዜ ግን፥ ከአታክልቶች ትበልጣለች

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 61| የመንግሥቱ ምሥጢራት | Matthew Teaching 61 | By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 13: 10-17(አማ 54) ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው። ስለ ምን በምሳሌ ትነግራቸዋለህ? አሉት።እርሱም መልሶ እንዲህ አላቸው። ለእናንተ የመንግሥተ ሰማያትን ምሥጢር ማወቅ ተሰጥቶአችኋል፥ለእነርሱ ግን አልተሰጣቸውም።ላለው ይሰጠዋልና ይበዛለትማል፤

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 60 | የንጉሡ ቤተሰብ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 60 | By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 12:46-50 (አማ 54) ገናም ለሕዝቡ ሲናገር፥ እነሆ፥ እናቱና ወንድሞቹ ሊነጋገሩት ፈልገው በውጭ ቆመው ነበር። አንዱም፦ እነሆ፥ እናትህና ወንድሞችህ ሊነጋገሩህ ፈልገው በውጭ ቆመዋል አለው። እርሱ ግን ለነገረው

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 57 | አገልጋዩ ንጉሥ አብርሀም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 57 | By Abraham T/mariam

ማቴዎስ 12:15-21(አማ 54) ኢየሱስም አውቆ ከዚያ ፈቀቅ አለ። ብዙ ሰዎችም ተከተሉት፥ ሁሉንም ፈወሳቸው፥ እንዳይገልጡትም አዘዛቸው፤ በነቢዩ በኢሳይያስ የተባለው ይፈጸም ዘንድ እንዲህ ሲል፦ እነሆ የመረጥሁት ብላቴናዬ፥ ነፍሴ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 55 | የንጉሱ ግብዣ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 55 | By Abraham T/Mariam

ማቴዎስ 11:25-26(አማ 54) በዚያን ጊዜ ኢየሱስ መልሶ እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ የሰማይና የምድር ጌታ፥ ይህን ከጥበበኞችና ከአስተዋዮች ሰውረህ ለሕፃናት ስለ ገለጥህላቸው አመሰግንሃለሁ፤ አዎን፥ አባት ሆይ፥ ፈቃድህ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 50 | የተልእኮው መንገድ (ክፍል ሁለት) በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 50 | By Mamusha Fenta

ማቴ 10: 26-31 (አማ 54) እንግዲህ አትፍሩአቸው፤ የማይገለጥ የተከደነ፥ የማይታወቅም የተሰወረ ምንም የለምና። በጨለማ የምነግራችሁን በብርሃን ተናገሩ፤ በጆሮም የምትሰሙትን በሰገነት ላይ ስበኩ። ሥጋንም የሚገድሉትን ነፍስን

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 48 | ተልእኮ እና መልእክተኛው | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 48 | By Gash Nigussie Bulcha

ማቴዎስ 10:1-15 (አማ54) አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ወደ እርሱ ጠርቶ፥ እንዲያወጡአቸው በርኩሳን መናፍስት ላይ ደዌንና ሕማምንም ሁሉ እንዲፈውሱ ሥልጣን ሰጣቸው። የአሥራ ሁለቱም ሐዋርያት ስም ይህ

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series