Resources

The Book of Matthew

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 20 | ጠላቶቻችሁን ውደዱ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 20 | By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 5: 43-48 (አማ54) “ባልንጀራህን ውደድ ጠላትህንም ጥላ እንደ ተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በሰማያት ላለ አባታችሁ ልጆች ትሆኑ ዘንድ ጠላቶቻችሁን ውደዱ፥ የሚረግሙአችሁንም መርቁ፥ ለሚጠሉአችሁም መልካም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 18 | አዎን ወይም አይደለም | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 18 | By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 5:33-37(አማ54) “ደግሞ ለቀደሙት፦ በውሸት አትማል ነገር ግን መሐላዎችህን ለጌታ ስጥ እንደተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ከቶ አትማሉ፤ በሰማይ አይሆንም የእግዚአብሔር ዙፋን ነውና፤ በምድርም አይሆንም የእግሩ መረገጫ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 10 | ብፁዓን ናቸው (ክፍል 1) | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 10 | Blessed Are…(Part 1) | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 5:1-12 (አማ 54) ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፡—በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 6 | ጎዳናውን አቅኑ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 6 | Make His Paths Straight | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 3:1-12 (አማ54) በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ፡— መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።በነቢዩ በኢሳይያስ፡— የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ፡

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series