Resources

God

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 77 | የደቀመዝሙርነት መገለጫ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 77 | By Abraham T/Mariyam

የማቴዎስ ወንጌል 16:21-28 (አማ54) “ከዚያን ቀን ጀምሮ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ይሄድ ዘንድ ከሽማግሎችና ከካህናት አለቆች ከጻፎችም ብዙ መከራ ይቀበልና ይገደል ዘንድ በሦስተኛውም ቀን ይነሣ ዘንድ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 43 |ሥልጣን በኃጢአት ላይ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 43 Abraham T/mariam

የማቴዎስ ወንጌል 9:1-8 (አማ54)በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ።እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፡— አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ፡

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 32 | ለምን አንጨነቅ? | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 6:25-34 (አማ54) ስለዚህ እላችኋለሁ፥ ስለ ነፍሳችሁ በምትበሉትና በምትጠጡት፥ ወይም ስለ ሰውነታችሁ በምትለብሱት አትጨነቁ፤ ነፍስ ከመብል ሰውነትም ከልብስ አይበልጥምን? ወደ ሰማይ ወፎች ተመልከቱ፤ አይዘሩም አያጭዱምም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 31 | ሃብተ ሰማይ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 31 | By Abraham T/mariyam

ማቴዎስ 6:19-24 (አማ54) ብልና ዝገት በሚያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በሚሠርቁት ዘንድ ለእናንተ በምድር ላይ መዝገብ አትሰብስቡ፤ ነገር ግን ብልም ዝገትም በማያጠፉት ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁት ዘንድ ለእናንተ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 18 | አዎን ወይም አይደለም | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 18 | By Mamusha Fenta

ማቴዎስ 5:33-37(አማ54) “ደግሞ ለቀደሙት፦ በውሸት አትማል ነገር ግን መሐላዎችህን ለጌታ ስጥ እንደተባለ ሰምታችኋል። እኔ ግን እላችኋለሁ፦ ከቶ አትማሉ፤ በሰማይ አይሆንም የእግዚአብሔር ዙፋን ነውና፤ በምድርም አይሆንም የእግሩ መረገጫ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 10 | ብፁዓን ናቸው (ክፍል 1) | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 10 | Blessed Are…(Part 1) | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 5:1-12 (አማ 54) ሕዝቡንም አይቶ ወደ ተራራ ወጣ፤ በተቀመጠም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀረቡ፤አፉንም ከፍቶ አስተማራቸው እንዲህም አለ፡—በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁዓን ናቸው፥

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 6 | ጎዳናውን አቅኑ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 6 | Make His Paths Straight | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 3:1-12 (አማ54) በዚያም ወራት መጥምቁ ዮሐንስ፡— መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ፡ ብሎ በይሁዳ ምድረ በዳ እየሰበከ መጣ።በነቢዩ በኢሳይያስ፡— የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ፡

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 2 | ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 2 | You Shall Call His Name Jesus | By Mamusha Fenta

የማቴዎስ ወንጌል 1:18-25 (አማ54) የኢየሱስ ክርስቶስም ልደት እንዲህ ነበረ። እናቱ ማርያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች። እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series