Resources

Men

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 48 | ተልእኮ እና መልእክተኛው | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 48 | By Gash Nigussie Bulcha

ማቴዎስ 10:1-15 (አማ54) አሥራ ሁለቱን ደቀ መዛሙርቱን ወደ እርሱ ጠርቶ፥ እንዲያወጡአቸው በርኩሳን መናፍስት ላይ ደዌንና ሕማምንም ሁሉ እንዲፈውሱ ሥልጣን ሰጣቸው። የአሥራ ሁለቱም ሐዋርያት ስም ይህ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 46 | ኃይለ መለኮት እና እምነት | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 46 | By Gash Nigussie Bulcha

የማቴዎስ ወንጌል 9:18-34 (አማ 54) ይህንም ሲነግራቸው፥ አንድ መኰንን መጥቶ፡— ልጄ አሁን ሞተች፤ ነገር ግን መጥተህ እጅህን ጫንባት፥ በሕይወትም ትኖራለች፡ እያለ ሰገደለት።ኢየሱስም ተነሥቶ ከደቀ መዛሙርቱ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 45 | አዲሱን የወይን ጠጅ በአዲሱ አቁማዳ |በአብርሃም ተ/ማርያም|Matthew Teaching 45 |By Abraham T/mariam

ማቴዎስ 9:14-17(አማ 54) በዚያን ጊዜ የዮሐንስ ደቀ መዛሙርት ወደ እርሱ ቀርበው፡— እኛና ፈሪሳውያን፥ ብዙ ጊዜ የምንጦመው፥ ደቀ መዛሙርትህ ግን የማይጦሙት ስለ ምንድር ነው? አሉት። ኢየሱስም

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 43 |ሥልጣን በኃጢአት ላይ | በአብርሃም ተ/ማርያም | Matthew Teaching 43 Abraham T/mariam

የማቴዎስ ወንጌል 9:1-8 (አማ54)በታንኳም ገብቶ ተሻገረና ወደ ገዛ ከተማው መጣ።እነሆም፥ በአልጋ የተኛ ሽባ ወደ እርሱ አመጡ። ኢየሱስም እምነታቸውን አይቶ ሽባውን፡— አንተ ልጅ፥ አይዞህ፥ ኃጢአትህ ተሰረየችልህ፡

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 39 | የንጉሡ ሥልጣን | በማሙሻ ፈንታ | Matthew Teaching 39 | By Mamusha Fenta

ማቴ 8፡1-17 (አማ54)ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። እነሆም፥ ለምጻም ቀርቦ። ጌታ ሆይ፥ ብትወድስ ልታነጻኝ ትችላለህ እያለ ሰገደለት። እጁንም ዘርግቶ ዳሰሰውና። እወዳለሁ፥ ንጻ አለው። ወዲያውም ለምጹ

የማቴዎስ ወንጌል ትምህርት 33 | አትፍረዱ… | በጋሽ ንጉሴ ቡልቻ | Matthew Teaching 33 | Gashe Negussie Bulcha

ማቴ 7:1-6 (አማ54) እንዳይፈረድባችሁ አትፍረዱ፤ በምትፈርዱበት ፍርድ ይፈረድባችኋልና፥ በምትሰፍሩበትም መስፈሪያ ይሰፈርባችኋል። በወንድምህም ዓይን ያለውን ጉድፍ ስለምን ታያለህ፥ በዓይንህ ግን ያለውን ምሰሶ ስለ ምን አትመለከትም? ወይም

Order Spiritual Maturity | A Book by Mamusha Fenta


Pickup location: Lighthouse Cafe, ACLA Church, Addis Ababa, Ethiopia

Filter by Preacher

Filter by Topic

Filter by Scripture

Filter by Resource Type

Resource Type

Filter by Series

Series